

























ባሕርዳር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ለ47ኛ ጊዜ ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ሰኔ 28/2017 ዓ/ም በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ።
ኮሌጁ በነርሲንግ፣ ሜዲካል ላቦራቶሪ፣ ፋርማሲ፣ ጤና ኤክስቴንሽን የሙያ ዘርፎች 179 ሰልጣኞችን ያስመረቀ ሲሆን ከተመራቂወች ውሰጥ 77 በመቶ የሚሆኑት ሴቶች ሲሆኑ በስልጠና ቆይታቸዉ አብላጫ ዉጤት ላስመዘገቡ ተማሪወች የሜዳሊያና የዋንጫ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡
የባህርዳር ጤና ሳይንስ ኮሌጁ ዲን አቶ ሙሉቀን አሰፋ ለተመራቂወች የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት ባስተላለፉበት ወቅት በእዉቀትና ክህሎት ፤ ወቅታዊና ተቀያያሪ በተለይም በጤናዉ ሴክተር ፈጣን ፈጠራና ሳይንስ በፍጥነት ተለዋዋጭ በመሆኑ ሁሌም ተማሪ መሆን ይጠይቃል ብለዋል።የኮሌጁ ዲን አክለዉም ትምህርት በኮሌጅና በዪኒበርስቲ ተምረን የምንጨርሰዉ ወይም የምናቆመዉ ሳይሆን በየቀኑ የሚገኝ አዳዲስ ፈጠራ በመሆኑ የዕድሜ ልክ ስራ እንጅ የሚቆም ተግባር አለመሆኑን መረዳት ያስፈልጋል።
በክብር እነግድነት የተገኙት የአ/ብክ/መ ጤና ቢሮ ምክትል ኀላፊ አቶ መልካሙ ጌትነት መንግሥት የጤናውን ዘርፍ ልማት ለማፋጠን፣ የማኅበረሰቡን የጤና አገልግሎት ጥራቱንጤና እየተወሳሰበና አዳዲስ እዉቀት፤ቴክኖሎጅና ፈጠራ እየፈጠነ የሔደበትና የጤና ባለሙያዉ ከዘመኑ እዉቀትና ቴክኖሎጅ ጋር በመላመድና እራስን በየወቅቱ ማዘመን ከተመራቂ ተማሪዎች ይጠበቃል ብለዋል።
አቶ መልካሙ አያይዘዉም የጤና ሙያ ክቡር የሆነዉን የሠዉ ልጅ ማገልገል በመሆኑ መልካም ስብዕና ስነምግባር እና ለጤና ሙያ የሚመጥን ባህሪ የሚፈልግ በመሆኑ ተመራቂዎች በቀጣይ ህዝብን ለማገልገል የጤናዉን ሴክተር ሲቀላቀሉ ይህን የጤና አገልግሎት ፍላጎት ተላብሠዉ ሊሆን እንደሚገባ ገልጸዋል፡፡
Website www.bhsc.edu.et
Facebook www.facebook.com/BahirDarhealthsciencecollege

Welcome to Bahirdar Health Science College, this is one of the three oldest mid-level health care professional education and training college in the country and the second in Amhara region. It serves as education and training center through self-upgrading from lower level training to mid-level for the last 50 Years since 1972 G.C. Now. Currently, striving to upgrade self to train and educate high level health care professionals to upgrade midlevel health work force working in the health sector. Thank you for taking the time to know more about our college
Vision of BHSC
To become one of the best center of excellence in pre- service education, in-service training and CPD in the country by the year 2030
Mission BHSC
To produce highly competent need based health care professionals with adequate number and mix who are motivated and compassionate to provide respect full care supported with research, community service and continuous professional development
Goals BHSC
-
- Provide quality and need based pre-service education
-
- Provide community health service
-
- Undertake community and institutional based research
-
- Provide in service and continuous professional development
Core value
-
- Transparency
-
- Accountability
-
- Justice ethical
-
- Team work
-
- Community interest
-
- Human is a primary resource
-
- Innovation
-
- Collaboration and integration