Author name: admin

የባህርዳር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከነሃሴ 12 2017 ዓ/ም ጀምሮ ሲያካሂደዉ የነበረዉን የ2017 ዓ/ም እቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 ዓ/ም ዕቅድ ትዉዉቅ አጠናቀቀ

ነሃሴ 13/2017 ዓ/ም ባህርዳር ፡፡በመድረኩም የ 2017 ዓ/ም አፈጻጸምን በጥልቀት በማየት የነበሩ አበረታች አፈጻጻሞችን እና ለ2018 ዓ/ም ትኩረት የሚሹ ጉዳዮችን በመለየት ወደ ተግባር መግባት እንደሚያሰፈልግ የጋራ መግባባት ላይ ተደርሷል፡፡

የባህርዳር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከነሃሴ 12 2017 ዓ/ም ጀምሮ ሲያካሂደዉ የነበረዉን የ2017 ዓ/ም እቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 ዓ/ም ዕቅድ ትዉዉቅ አጠናቀቀ Read More »

Bahir Dar Health Science Collage

ባሕርዳር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ለ47ኛ ጊዜ ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ሰኔ 28/2017 ዓ/ም በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ።ኮሌጁ በነርሲንግ፣ ሜዲካል ላቦራቶሪ፣ ፋርማሲ፣ ጤና ኤክስቴንሽን የሙያ ዘርፎች 179 ሰልጣኞችን ያስመረቀ ሲሆን ከተመራቂወች ውሰጥ 77 በመቶ የሚሆኑት ሴቶች ሲሆኑ በስልጠና ቆይታቸዉ አብላጫ ዉጤት ላስመዘገቡ ተማሪወች የሜዳሊያና የዋንጫ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡የባህርዳር ጤና ሳይንስ ኮሌጁ ዲን አቶ ሙሉቀን አሰፋ ለተመራቂወች የእንኳን

Bahir Dar Health Science Collage Read More »

Scroll to Top