የባህርዳር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከነሃሴ 12 2017 ዓ/ም ጀምሮ ሲያካሂደዉ የነበረዉን የ2017 ዓ/ም እቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 ዓ/ም ዕቅድ ትዉዉቅ አጠናቀቀ

ነሃሴ 13/2017 ዓ/ም
ባህርዳር
፡፡በመድረኩም የ 2017 ዓ/ም አፈጻጸምን በጥልቀት በማየት የነበሩ አበረታች አፈጻጻሞችን እና ለ2018 ዓ/ም ትኩረት የሚሹ ጉዳዮችን በመለየት ወደ ተግባር መግባት እንደሚያሰፈልግ የጋራ መግባባት ላይ ተደርሷል፡፡
Scroll to Top